Category: የተማሪዎች ሞጅል /Students Module | Sub Category: የተማሪዎች ሞጅል/Students Modules Posted on 2020-08-14 09:11:28
ለበጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ
እንደሚታወቀው በአለም አቀፍ በሎም በሃገራችን
በተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት መቋረጡ ይታወቃል፡፡ስለዚህ ኮሌጃችን የእረፍት ጊዜአቹህን በአግባቡ ትጠቀሙበት ዘንድ
በኮሌጅ ቆይታቹህ የምትወስዷቸውን ኮርሶች በሙሉ በሶፍት ኮፒ በፌስቡክ ፔጃችን ፤በቴሌግራም ቻናላችን እንዲሁም በወይብሳይት አድራሻችን አስቀምጠናል ስለዚህ የምትወስዷቸውን ኮርሶች ዳውንሎድ
በማድረግ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡በመሆኑም የእረፍት
ጊዜአቹሁን ሞጅሎችን በማንበብ እና ቤተሰቦቻቹህን በመርዳት ታሳለፉ ዘንድ እየመከርን ሞጁሉን ዳውንሎድ ለማድረግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅደም ተከተል በመጠቀም
ማውረድ ትችላላቹህ
1.በ ፌስቡክ አድራሻ Begemidircollegeof
TeachersEducation በመግባት
ይህን https://t.me/begemidirstudentmodulefrom1_3yea ሊንክ በመንካት ወደ ሞጅል ቻናል መሄድ እና የምትፈለጉትን ሞጅል በመምረጥ ዳውንሎድ
ማድረግ ይቻላል፡፡
2.በ ዊይብሳይት አድራሻ bcte.com.et በመግባት የተማሪዎች ሞጅል ከሚለው ክፍል ይህን https://t.me/begemidirstudentmodulefrom1_3yea ሊንክ በመንካት ወደ ሞጅል ቻናል መሄድ እና የምትፈለጉትን ሞጅል በመምረጥ ዳውንሎድ
ማድረግ ይቻላል፡፡
እነዚህን አማራጮች በመጠቀም የምትፈለጉትን ሞጅል
ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላቹህ፡፡ሌሎች መረጃዎችንም ከለይ በተጠቀሱት አማራጮች የምንገልጽ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ መግለጽ እንወዳለን፡፡
እራሰዎን እና ቤተሰበዎን
ከአስከፊው የኮረና በሽታ ይጠብቁ!!!
በጌምድር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
የዲን ስልክ : 0581410001 | የአካዳሚክ ም/ዲን ስልክ : 0581410037 | የስ/ስ ም/ዲን ስልክ : 058141000 | Registrar Office : 0581410019 | ፋይናንስ : 0581410031
በኢሚል : bcte@gmail.com
አድራሻ : Mello, Kebele 04, Debre Tabor, Ethiopia
© 2025-04-24. All Rights Reserved | Design by BCTE